WMG Staff Celebrated Ethiopian New Year 2015

የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ / WMG Staff Celebrated Ethiopian New Year 2015

[et_pb_section fb_built=”1″ _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” global_colors_info=”{}” theme_builder_area=”post_content”][et_pb_row _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” theme_builder_area=”post_content”][et_pb_column _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” type=”4_4″ theme_builder_area=”post_content”][et_pb_text _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” theme_builder_area=”post_content” hover_enabled=”0″ sticky_enabled=”0″ text_font=”Noto Serif||||||||” text_font_size=”18px”]

የደብሊዉ  ኤም ጂ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር አመራሮችና ሠራተኞች የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አከበሩ፡፡

በዕለቱ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀዉ ፕሮግራም ከድርጅቱ ጋር አብረዉ የዘለቁና በሙያቸዉ ለድርጅቱ ሳይታክቱ ላገለገሉ ሠራተኞች የምስጋና እና የበዓል ቦነስ  ስጦታዎች ተበርክተዋል፡፡ ይህም ልምድ የሚበረታታና  ድርጅቱና ሠራተኛዉ የሚኖረዉን ቁርኝትና የባለቤትነት ስሜት በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያበረክት በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በፕሮግራሙ ተገልጿል ፡፡

በመጨረሻም አዲሱ ዓመት  የሰላም፣ የፍቅር ፣የመተሳሰብና የብልፅግና እንዲሆን እየተመኘን ባሳለፍነዉ የበጀት ዓመት  በስኬት ጉዟችን ከጎናችን ለነበራችሁ ደንበኞቻችንና አጋሮቻችን ምስጋናችን ላቀ ያለ ነዉ ፡፡

[/et_pb_text][/et_pb_column][/et_pb_row][et_pb_row _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” global_colors_info=”{}” theme_builder_area=”post_content”][et_pb_column type=”4_4″ _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” global_colors_info=”{}” theme_builder_area=”post_content”][et_pb_gallery gallery_ids=”6301,6300,6299,6298″ _builder_version=”4.18.0″ _module_preset=”default” global_colors_info=”{}” theme_builder_area=”post_content”][/et_pb_gallery][/et_pb_column][/et_pb_row][/et_pb_section]

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top